አጭር መልስ · Quick Answer
በክሊክ የፎቶግራፊ ኮርስ ለ2 ወር (8 ሳምንት) 10,000 ብር ነው። በሳምንት 3 ቀን፣ በቀን 2 ሰዓት፤ ሰርተፊኬት ይካተታል። ስቱዲዮና ሎኬሽን ልምምድ ያደርጋሉ።
የፎቶግራፊ ኮርስ ስንት ብር ነው?
በክሊክ 10,000 ብር ለ2 ወር፣ ወደ 8 ሳምንት የስቱዲዮና የሎኬሽን ተግባራዊ ስራ። ሰርተፊኬት ይካተታል፤ በከፊል መክፈልም ይቻላል።
ምን ይለማመዳሉ?
ካሜራ አጠቃቀም፣ ብርሃን እና እውነተኛ shoots። የፎቶግራፊ ትምህርት ቤት እንዴት መምረጥ ይቻላል የሚለውንም ያንብቡ።
ቪዲዮም ይጨምሩ
ኤዲቲንግ የሚያውቁ ፎቶግራፈሮች ብዙ ስራ ያገኛሉ፦ ሲኒማቶግራፊ + ቪዲዮ ኤዲቲንግ + ግራፊክ ዲዛይን።
ቦታ ይያዙ
በኦንላይን ይመዝገቡ ወይም በ WhatsApp ያነጋግሩን። በየሁለት ሳምንቱ አዲስ ክፍል ይጀምራል።
ተደጋጋሚ ጥያቄዎች · FAQ
የፎቶግራፊ ኮርስ በአዲስ አበባ ስንት ብር ነው?
በክሊክ ለ2 ወር 10,000 ብር፣ ሰርተፊኬት ተካቶ።
ተግባራዊ ነው?
አዎ፣ ስቱዲዮና ሎኬሽን shoots፣ የካሜራና ብርሃን ልምምድ።
መቼ መጀመር እችላለሁ?
በየሁለት ሳምንቱ አዲስ ክፍል ይጀምራል።