አጭር መልስ · Quick Answer
በክሊክ ፊልምና ዲዛይን ትምህርት ቤት የቪዲዮ ኤዲቲንግ (Premiere Pro) ኮርስ ለ1 ወር 5,000 ብር ነው። በሳምንት 3 ቀን፣ በቀን 2 ሰዓት፤ ሰርተፊኬት ይካተታል። በየሁለት ሳምንቱ አዲስ ክፍል ይጀምራል።
የ Premiere Pro ኮርስ ስንት ብር ነው?
በክሊክ የቪዲዮ ኤዲቲንግ ኮርስ 5,000 ብር ነው። ለ1 ወር፣ በሳምንት 3 ቀን፣ በቀን 2 ሰዓት። በእያንዳንዱ ክፍለ ጊዜ ኮምፒውተር ይሰጥዎታል፣ መጨረሻ ላይ portfolio edit እና ሰርተፊኬት ያገኛሉ። ክፍያ በከፊል መክፈል ይቻላል።
ከአንድ ወር በኋላ ምን ማድረግ ይችላሉ?
ሙሉውን workflow ይማራሉ፦ footage ማስገባት፣ መቁረጥ፣ ድምፅ ማጽዳት፣ ርዕሶች፣ color basics እና ለ TikTok፣ Instagram፣ YouTube ማውጣት።
ከዚህ በላይ ይፈልጋሉ?
ቪዲዮ ኤዲቲንግ + ሞሽን ዲዛይን ወይም ቪዲዮ ኤዲቲንግ + DaVinci Resolve ይምረጡ።
ቦታ ይያዙ
በኦንላይን ይመዝገቡ ወይም በ WhatsApp ያነጋግሩን። በየሁለት ሳምንቱ አዲስ ክፍል ይጀምራል።
ተደጋጋሚ ጥያቄዎች · FAQ
የ Premiere Pro ኮርስ በአዲስ አበባ ስንት ብር ነው?
በክሊክ ለ1 ወር 5,000 ብር፣ ሰርተፊኬት ተካቶ።
የራሴ ላፕቶፕ ያስፈልገኛል?
አያስፈልግም። በእያንዳንዱ ክፍለ ጊዜ ኮምፒውተር ይሰጣል።
ቀጣዩ ክፍል መቼ ይጀምራል?
በየሁለት ሳምንቱ አዲስ ክፍል ይጀምራል። klickschools.com/register ላይ ይመዝገቡ።